የነዋይ ደበበ ባለቤት ለልጇ ኩላሊቷን ሰጠች
Health: አንዳንድ ሴቶች ወሲብ ሲፈጽሙ ለምን ያማቸዋል? መፍትሄውስ? ይመልከቱ
Health in Amharic: የወር አበባ መዛባት ከማህጸን መንሸራተት ጋር ግንኙነት አለውን?
ጥቂት ነጥቦች ስለ ታይሮይድ ዕጢ
ዕድሜ ሲገፋ ውበትዎን መጠበቂያ 4 መንገዶች
የዕድሜ መግፋት የውበት መርገፊያ ምክንያት ሊሆን አይገባም፡፡ ይሄን መመሪያ ትክክል መሆኑን ያሳዩንና ዕድሜ ዘመናቸውን የነበራቸውን ውበት አስጠብቀው የዘለቁ ሰዎች አሉ፡፡ አሁኑኑ ታዲያ በሰውነት ላይ እርምጃ መውሰድ በመጀመር ዕድሜ እየገፋ ሲሄድ...
The post ዕድሜ ሲገፋ ውበትዎን መጠበቂያ 4 መንገዶች appeared first on ዘ-ሐበሻ - Zehabesha Latest Ethiopian News Provider.
Health Tips: ልትፋቱ መሆኑን የሚጠቁሙ 7 ምልክቶች (ለባለትዳሮች ብቻ)
The post Health Tips: ልትፋቱ መሆኑን የሚጠቁሙ 7 ምልክቶች (ለባለትዳሮች ብቻ) appeared first on ዘ-ሐበሻ - Zehabesha Latest Ethiopian News Provider.
Health Tips: ልትፋቱ መሆኑን የሚጠቁሙ 7 ምልክቶች (ለባለትዳሮች ብቻ)
Health Tips: ልትፋቱ መሆኑን የሚጠቁሙ 7 ምልክቶች (ለባለትዳሮች ብቻ)
The post Health Tips: ልትፋቱ መሆኑን የሚጠቁሙ 7 ምልክቶች (ለባለትዳሮች ብቻ) appeared first on ዘ-ሐበሻ - Zehabesha Latest Ethiopian News Provider.
ኢትዮጵያዊው አትሌት ፍስሐ አበበ ከዚህ አለም በሞት ተለየ
ሰለሞን ገብረመድህን እንደዘገበው አትሌት ፍስሐ አበበ በ1950 ዓ/ም ጥር 5 ቀን በይርጋጨፌ ልዩ ስሙ ቡሌ በተባለ ቦታ መወለዱን የህይወት ድርሳኑ ይናገራል። የሩጫውን አለም የተቀላቀለው ሃዋሳ ከተማ የኮምቦኒ ት/ቤት ተማሪ እያለ...
The post ኢትዮጵያዊው አትሌት ፍስሐ አበበ ከዚህ አለም በሞት ተለየ appeared first on ዘ-ሐበሻ - Zehabesha Latest Ethiopian News Provider.
ለሜካፕ እጅግ ከፍተኛ ገንዘብ የሚያወጡ 6 የሃገራችን እውቅ ሴቶች ይፋ ሆኑ |ባለሙያዋ ለሜካፕ ተጠቃሚዎች ትምህርት ሰጥታለች
ለሜካፕ እጅግ ከፍተኛ ገንዘብ የሚያወጡ 6 የሃገራችን እውቅ ሴቶች ይፋ ሆኑ | ባለሙያዋ ለሜካፕ ተጠቃሚዎች ትምህርት ሰጥታለች
The post ለሜካፕ እጅግ ከፍተኛ ገንዘብ የሚያወጡ 6 የሃገራችን እውቅ ሴቶች ይፋ ሆኑ | ባለሙያዋ ለሜካፕ ተጠቃሚዎች ትምህርት ሰጥታለች appeared first on ዘ-ሐበሻ - Zehabesha Latest Ethiopian News Provider.
በኢትዮጵያ በየዓመቱ 19 ሺህ ሰው በኤች አይ ቪ እንደሚሞት ተገለጸ
(ቢቢኤን) በኢትዮጵያ በየዓመቱ 19 ሺህ ሰዎች በኤች አይ ቪ/ኤድስ እንደሚሞቱ ተገለጸ፡፡ 27 ሺህ ሰው ደግሞ በየዓመቱ በበሽታው እንደሚያዝ ተነግሯል፡፡ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር እና የኤች አይ ቪ መከላከያ እና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት...
The post በኢትዮጵያ በየዓመቱ 19 ሺህ ሰው በኤች አይ ቪ እንደሚሞት ተገለጸ appeared first on ዘ-ሐበሻ - Zehabesha Latest Ethiopian News Provider.
በኢትዮጵያ ኤች አይ ቪ ከአቅም በላይ ወደመሆን እየተሸጋገረ መሆኑ ተጠቆመ
(BBN News) በኢትዮጵያ የኤች አይ ቪ/ኤድስ ስርጭት ከምንጊዜውም በላይ እየተስፋፋ እንደሚገኝ ተጠቆመ፡፡ የፌደራል ኤች አይ ቪ/ኤድስ መከላከያ እና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት እንደገለጸው ከሆነ፣ በሽታው በአሁን ጊዜ በአስደንጋጭ ሁኔታ በመዛመት ላይ ይገኛል፡፡...
The post በኢትዮጵያ ኤች አይ ቪ ከአቅም በላይ ወደመሆን እየተሸጋገረ መሆኑ ተጠቆመ appeared first on ዘ-ሐበሻ - Zehabesha Latest Ethiopian News Provider.
ሴቶች ወሲብ ሲፈጽሙ ለምን ሕመም ይሰማቸዋል?
“ሰውነቴ ወሲብ እንድፈጽም አይፈቅድልኝም። ለማድረግ ስሞክር በስለት የመወጋት አይነት ህመም ነው የሚሰማኝ” የምትለው ሃና ቫን ዲ ፒር ”ቬጂኒስመስ” የተባለ የጤና እክል አለባት። ይህ የጤና እክል ሃናን ብቻ ያጋጠመ ሳይሆን፤ በመላው ዓለም የሚገኙ በርካታ ሴቶች የጤና ችግር ነው። ብዙ ያልተነገረለት ”ቬጂኒስመስ” በሴቶች ላይ የሚከሰት የጤና እክል ሲሆን፤ ማንኛውም ነገር ወደ ብልት ሊገባ ሲል በፍርሃት ምክንያት ብልት […]
The post ሴቶች ወሲብ ሲፈጽሙ ለምን ሕመም ይሰማቸዋል? appeared first on Zehabesha Latest Ethiopian News Provider.
Health: በኢትዮጵያ ያሉ የጥርስ ክሊኒኮች ከመንቀል የዘለለ አገልግሎት ባለመስጠታቸው ህዝቡ ለጥርስ ህመም ስቃይ እየተዳረገ ነው
እፀገነት አክሊሉ ሰላሳዎቹ የእድሜ ክልል መጀመሪያ ላይ የሚገኘው ወጣት ሰለሞን አሰፋ ጥርሱን መታመም ከጀመረ ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ በእነዚህ ዓመታት ህመሙ እንዳይነሳበት በሚል ጠንካራ ምግቦች ከመመገብ ተቆጥቧል፡፡ እንዲያም ሆኖ ግን አንዳንድ ጊዜ መነሻው ምን እንደሆነ በማያውቀው ምክንያት በጣም ይታመማል። «የጥርስ ህመም እጅግ ከባድ ነው» የሚለው ወጣት ሰለሞን፣ የተቦረቦሩት የመንጋጋ ጥርሶቹን ማስነቀል ፈርቶ ለብዙ ጊዜ በባህላዊና ዘመናዊ ህመም […]
The post Health: በኢትዮጵያ ያሉ የጥርስ ክሊኒኮች ከመንቀል የዘለለ አገልግሎት ባለመስጠታቸው ህዝቡ ለጥርስ ህመም ስቃይ እየተዳረገ ነው appeared first on Zehabesha Latest Ethiopian News Provider.
ደስተኛ ለመሆን መደረግ የሌሉባቸው 10 ጉዳዮች
1. ሙስና አለመስራት (የምትፈልገውን ለማስፈፀም ተገቢውንና ህጋዊውን መንገድ ተጠቀም እንጂ ሙስናን ፈፃሚም ሆነ አስፈፃሚ ከመሆን ራቅ) 2. ራስህን አታወዳድር (ሁሉም ሰው በራሱ ልዩነት ያለውና የራሱ ፍላጎትና መንገድ እንዲሁም ልዩ አካባቢያዊ ሁኔታዎች ውስጥ የሚገኝ በመሆኑ ራስህን ከሌሎች ጋር በማወዳደር የበላይም ሆነ የበታችነት ስሜትን አትፍጠር፤ ደስታህን ታጣለህ) 3. አታማር (ምሬት ደስተኝነትን ይነጥቃል፤ የበለጠ ምሬትንም ባብሳል፡፡ ምሬት ኃላፊነትን […]
The post ደስተኛ ለመሆን መደረግ የሌሉባቸው 10 ጉዳዮች appeared first on Zehabesha Latest Ethiopian News Provider.
የኩላሊት ሥራ ማቆም –መንስኤና ህክምና
የኩላሊት ሥራ ማቆም – መንስኤና ህክምና
The post የኩላሊት ሥራ ማቆም – መንስኤና ህክምና appeared first on Zehabesha Latest Ethiopian News Provider.
ጉበትዎ እንደተጎዳ የሚነግሩዎት 10 ምልክቶች
ጉበት በአካላችን ትልቁ ኬሚካል አመንጪ አካል ነው። ጥቅሞቹ ብዙ ናቸው። 3 ዋና ጥቅሞች አሉት። ባይል የሚባል ምግብን ለመፍጨት የሚያግዝ አረንጓዴ ኬሚካል ያመነጫል። በሰውነታችን ያሉ መርዛማ ንጥረ ነገሮችን ያጸዳል። የሰውነታችንን ሃይል ፍላጎት ላማሟላት ግሉኮስ ያመነጫል። ከጉበት አስፈላጊ ጥቅሞች አንጻር ጤናውን መከታተል ለሰውነታችን ጤና አስፈልጊ ነው። ጥሩ አመጋገብ፣ አካል ብቃት እንቅስቅሴ እና በቂ እንቅልፍ ማግኘት ለጉበት ጤና […]
The post ጉበትዎ እንደተጎዳ የሚነግሩዎት 10 ምልክቶች appeared first on Zehabesha Latest Ethiopian News Provider.
ሴቶችን እያሳፈረ ያለው ወሲብ ወለዱ የመቀመጫ ካንሰር አሳሳቢ እየሆነ ነው
Source: Zehabesha Newspaper No 98 ያልተለመደ ወሲብ በተለይም በፊንጢጣ በኩል (anal sex) በመፈፀምና ከአንድ በላይ ወሲብ አጋር በመያዝ በሴቶች ላይ ከሚከሰቱ ካንሰሮች ውስጥ የሚፈረጀው የፊንጢጣ ካንሰር ነው፡፡ እንዶኒውስዊክ መፅሔት ሰፊ ዘገባ ከሆነ ይህን ካንሰር ለየት የሚያደርገው ችግሩ ከአንዳንድ ሴቶች ቅጥ ያጣ የወሲብ ባህሪ ጋር የሚያያዝ መሆኑና በዚህም ማህበረሰባዊነት በሌለው ባህሪ ሳቢያ የሚከሰተውን ካንሰር ለሌሎች ለመናገር […]
The post ሴቶችን እያሳፈረ ያለው ወሲብ ወለዱ የመቀመጫ ካንሰር አሳሳቢ እየሆነ ነው appeared first on Zehabesha Latest Ethiopian News Provider.
የነዋይ ደበበ ባለቤት ለልጇ ኩላሊቷን ሰጠች
የነዋይ ደበበ ባለቤት ለልጇ ኩላሊቷን ሰጠች
The post የነዋይ ደበበ ባለቤት ለልጇ ኩላሊቷን ሰጠች appeared first on Zehabesha Latest Ethiopian News Provider.
የኮሮና ቫይረስ (Corona virus) ምልክቶች / Possible Symptoms
ዋና ምልክቶች (Major Indicators) ※ ትኩሳት (Fever) ※ ሳል (Cough) የምግብ መፈጨት ችግር (Digestive Problem) ※ ማስመለስ (Vomiting) ※ ተቅማጥ (Diarrhea) ※ የምግብ ፍላጎት መቀነስ (Loss of Apetite) የነርቭ ምልክት (Nerve Symptoms) ※ የራስ ህመም (Head Ache) የእይታ ችግር (Vision Problems) ※ የአይን ማቃጠል ወይም መለብለብ ናቸው። . የቫይረሱ መተላለፊያ መንገዶች፦ በቻይና የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ […]
The post የኮሮና ቫይረስ (Corona virus) ምልክቶች / Possible Symptoms appeared first on Zehabesha Latest Ethiopian News Provider.
የኮቪድ-19 (የኮሮና ቫይረስ በሽታ) አስመልክቶ የተዘጋጀ ጋዜጣዊ መግለጫ
• ከጥር 15/2012 ጀምሮ በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ብቻ 125,850 በላይ የሚሆኑ መንገደኞች በሙቀት ልየታው ያለፉ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ 3,538 በሽታውን ሪፖረት ካደረጉ ሃገራት የመጡ ናቸው፡፡ እንዲሁም 465 የሚሆኑት ደግሞ ባሉበት ቦታ ሆነው የጤና ክትትል አየተደረገላቸው ይገኛል፡፡ነገር ግን እስካሁን በለው መረጃ መሰረት ኢትዮጵያ ውስጥ የኮሮና ቫይረስ ወረርሺን አልተከሰተም፡፡ • ከጥር 15/2012 ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ 51 […]
The post የኮቪድ-19 (የኮሮና ቫይረስ በሽታ) አስመልክቶ የተዘጋጀ ጋዜጣዊ መግለጫ appeared first on Zehabesha Latest Ethiopian News Provider.