በትላንትናው ዕለት 2 ከአዲስ አበባና 2 ከባህርዳር በአጠቃላይ አራት ሰዎች ከኮሮናቫይረስ ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 25 መድረሱን ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው የ933 ላቦራቶሪ ምርመራ አንድ ከእንግሊዝ የመጡ እና በለይቶ ማቆያ የነበሩ የ60 ዓመት ሴት ኢትዮጵያዊት በኮሮና ቫይረስ እንደተያዙም ተገልጿል፡፡ እስካሁን በኢትዮጵያ የዛሬውን ጨምሮ 11 ሺህ 669 የኮሮናቫይረስ ምርመራ የተደረገ […]
The post በኢትዮጵያ ተጨማሪ 4 ሰዎች ከኮሮናቫይረስ ማገገማቸውን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ appeared first on ዘ-ሐበሻ: Zehabesha Latest Ethiopian News, Breaking News Provider.