(በዳንኤል አማረ ©ኢትዮጤና)
1. ስኳርን ወይም ጣፋጭ ነገርን ይቀንሱ፡፡
2. ጤናማ የሆነ ስብ(ፋት) ይውሰዱ፡፡
3. ነጭ ካርቦሃይድሬት አይጠቀሙ፡፡
4. ከሁለት እስከ ሶስት ሊትር ውሃ በቀን ይጠጡ፡፡
5. ጭንቀትን ይቆጣጠሩ (ኮርቲሶልን መቀነስ)፡፡
6. አረንጓዴ ቅጠላ ቅጠል የሆኑ አትክልቶችን ይመገቡ፡፡
7. ቀላልና ጤናማ የሆነ ፕሮቲን ይመገቡ (ለምሳሌ ነጭ ሥጋ ያልሆነ)፡፡
8. ሰውነትዎን ያንቀሳቅሱ ወይም ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ያድርጉ፡፡
9. ለብ ባለ ውሃ ውስጥ ሎሚ ጨምቀው ይጠቀሙ፡፡
10. ያለዎትን ሰውነት በመውደድ የሚመኙትን አይነት ሰውነት እንዲኖርዎ ይስሩ፡፡
መልካም ጤንነት!!
The post Health: ቦርጭን ለማጥፋት የሚረዱ 10 መንገዶች እነሆ appeared first on Zehabesha Amharic.