Sport: ‹‹ሪያል ማድሪድን ልታደገው ነው የመጣሁት›› –ዚነዲን ዚዳን
ሪያል ማድሪድ ራፋ ቤኒቴዝን ካሰናበተ በኋላ ዚነዲን ዚዳንን በዋና አሰልጣኝነት መሾሙ የሚታወስ ነው፡፡ ዚሱም የመጀመሪያ ጨዋታውን አድርጎ ዲፖርቲቮ ላካሩኛን 5ለ0 በሆነ ውጤት በመርታት ጉዞውን በድል ጀምሯል፡፡ የቀድሞው የዓለማችን ኮከብ ተጫዋች ከፍፃሜው በኋላ በሰጠው አስተያየት ‹‹ዋና አሰልጣኝ ሆኜ ከተሾምኩኝ...
View ArticleHealth: በቤት ውስጥ የሚዘጋጁ የቆዳ ሸንተረር ማጥፊያ መላዎች
በቆዳዎት ላይ ያለ ሸንተረር ምቾት ነስቶት ይሆናል። ሸንተረሩን የሚያስወጡ ሁለት ዋነኛ ምክንያቶች ከእርግዝና እና ከውፍረት በኋላ ያለው የሰውነት መቀነስ ነው፡፡ እነዚህ ምልክቶች በእግር፣ ክርን፣ ወገብ፣ ጡት እና ጀርባ ላይ ሊወጡ ይችላሉ፡፡ ይሄን ለማጥፋት ግን ከገበያ ተገዝተው ከሚመጡ ይልቅ በቤት ውስጥ የተሰሩ...
View ArticleHealth: በኤድስ የሞተው አጎቴ እንዴት ኤች.አይ.ቪ የለበትም ተባለ??!
‹‹የ65 ዓመት አጎቴ ያሳድገኝ የነበረ ሲሆን በተለያየ ጊዜ በገጠመው ህመም ሳስታምመው ቆይቻለሁ፡፡ ይሁን እንጂ ሊሻለው ባለመቻሉ ከፍተኛ ህክምና እንዲደረግለት ወደ አዲስ አበባ ሪፈር ተደረገ፡፡ ሆኖም በተደረገለት ምርመራ ከኤድስት ጋር የተያያዘ እንደሆነና ነገር ግን ለዚህ በሽታ የሚያጋልጥ ኤች.አይ.ቪ እንደሌለበት...
View ArticleHealth: ቦርጭን ለማጥፋት የሚረዱ 10 መንገዶች እነሆ
(በዳንኤል አማረ ©ኢትዮጤና) 1. ስኳርን ወይም ጣፋጭ ነገርን ይቀንሱ፡፡ 2. ጤናማ የሆነ ስብ(ፋት) ይውሰዱ፡፡ 3. ነጭ ካርቦሃይድሬት አይጠቀሙ፡፡ 4. ከሁለት እስከ ሶስት ሊትር ውሃ በቀን ይጠጡ፡፡ 5. ጭንቀትን ይቆጣጠሩ (ኮርቲሶልን መቀነስ)፡፡ 6. አረንጓዴ ቅጠላ ቅጠል የሆኑ አትክልቶችን ይመገቡ፡፡ 7....
View ArticleHealth: ከሰርግዎ በፊትና በኋላ ሊያጠኗቸው የሚገቡ 7 ወሳኝ ጉዳዮች
መንገድ ለማቋረጥ ዜብራው ላይ ስደርስ ረዥም ሊሞዚን ሌሎች መኪናዎችን አስከትሎ ያልፋል፡፡ ወደ ኋላ ከተሰደሩት መኪናዎች የሚሰማውን የሰርግ ዘፈን ብሎም በሚኒባስ ሆነው የሚጨፍሩ አጃቢዎችን እየተመለከትኩ እያለ፣ ከጎኔ ያለው ወጣት ‹‹ነገ ሊፋቱ ዛሬ ይህን ሁሉ ወጭ ማውጣት…›› ሲል ዞር ብዬ አየሁት፡፡ ከቀናት በኋላ...
View ArticleHealth: ወሲብ ብጉርን ካጠፋ ለምን በማስተርቤሽን አይጠፋም? |የዶክተሩን ምላሽ ያንብቡ
እኔ የ22 ዓመትና የአንደኛ ዓመት ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ወጣት ስሆን እስካሁን ድረስ የሴት ጓደኛ የለኝም፡፡ ወሲብ የማድረግ ፍላጎ አለኝ፡፡ ግን አላደርግም፡፡ ለምን መሰላችሁ ዘመኑን ፈርቼ ነው፡፡ በተኛሁበትም ዝም ብሎ የዘር ፍሬዬ ይፈሳል፡፡ ምን ይሄ ብቻ እኔም ሴጋ እየተጠቀምኩ በሳምንት ለጌ አፈሳለሁ፡፡ ሴት ልጅ...
View ArticleHealth: ክብደት ለመጨመር ምን ልመገብ፤ ምን ላቁም? | 12 ሳይንሳዊ ምክሮች
ክብደት መጨመር ክብደት ለመቀነስ ከሚደረገው ተግባር እኩል ተመሳሳይ ትጋት ይፈልጋል፡፡ ትክክለኛውን አመጋገብ በመምረጥ ደግሞ ምንም የማናሳካው ግብ አይኖርም፡፡ እርግጠኛ መሆን የሚቻለው ዝቅተኛ ክብደት ያላቸው ሰዎች፣ ተጨማሪ ክብደት የሚያገኙባቸውን አማራጮች ለማወቅ ከፍተኛ ጉጉት ያድርባቸዋል፡፡ ውፍረት ከሽብር...
View ArticleHealth: ጊዜም ገንዘብም በማጣቴ ፍቅረኛ ልይዝ አልቻልኩም!!ምን አድርግ ትሉኛላችሁ?
የ26 ዓመት ወጣት ስሆን በአንድ ድርጅት ውስጥ ቋሚ ሠራተኛ ነኝ፡፡ የስራው ባህሪ ስለሆነ ጠዋት ሥራ የገባሁ 11፡00 ሰዓት ነው የምወጣው፡፡ ምሳ እንኳ እዛው ነው የምበላው፡፡ ከሥራ እንደወጣሁ የማታ ትምህርት እማራለሁ፡፡ ቅዳሜና እሁድም ትምህርት እማራለሁ፡፡ ከትምህርት ቤት መልስ ደግሞ ያለኝን ጊዜ በማጥናት...
View ArticleHealth: አጠቃላይ የጤና ምርመራ(ሜዲካል ቼክአፕ) መቼና ለምን እናድርግ? |‹‹ሴቶችም ወንዶችም ሊያውቁት የሚገባ...
(ከዶክተሩ ጋር ቃለምልልስ) ‹‹ሴቶችም ወንዶችም ሊያውቁት የሚገባ የሜዲካል ቼክ አፕ ካሌንደር አለ›› የሚሉን የዛሬ እንግዳችን ናቸው፡፡ በሀገራችን ‹‹ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ›› እንደሚባለው፣ ከመታመም በፊት ተላላፊም ሆነ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችን ለመከላከል የሚያስችሉ 4 ዋና ዋና መንገዶች አሉ፡፡...
View ArticleHealth: የአፍ ጠረን (Halitosis) እና ምላስ |የአፍ ጠረን ያለባቸው ሰዎች ለ7 ችግሮች የተጋለጡ ናቸው
ይህ ጽሁፍ በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ላይ ታትሞ ወጥቷል:: መጥፎ ነገሮችን ማየትና መስማት ለረጅም ሰዓት ስሜትን የሚረብሽ ቢሆንም መጥፎ ነገርን ማሽተት ግን ሙድን ከሚረብሹ ነገሮች በቅድሚያ ይመደባል፡፡ በተለይ ከአፍ የሚወጣ መጥፎ ሽታ እጅግ ያስቀይማል፡፡ በመሆኑም ለዛሬ መጥፎ የአፍ ጠረን (Halitosis) መንስኤዎችና...
View ArticleSport: አስፕሪን ‹‹ተአምረኛው›› ክኒን
አብዛኞቻችን አስፕሪን ከራስ ምታት ክኒንነት ያለፈ ተግባር ያለው አይመስለንም፡፡ ተከታዩ ፅሑፍ እንደሚያስረዳው ግን አስፕሪን ከራስ ምታት እስከ ስትሮክ እና ልብ ህመም ህክምና ድረስ የሚዘልቅ ከፍተኛ አገልግሎት አለው፡፡ ይህ ‹‹ተአምራዊ›› ክኒን እየተባለ የሚጠራውን መድሃኒት ሰፊ አገልግሎቶች፣ በጨጓራ ላይ ጉዳት...
View ArticleHealth: የስኬታማ አመራሮች 5 የውጤት ምስጢራዊ ባህሪያት
ለአንድ ተቋም የላቀ ውጤታማነት ትልቁን ሚና የሚይዘው አመራሩ ነው፡፡ የአመራሩ ጥንካሬ ወይም ድክመት አንድን ትንሽ ተቋም አይደለም አገርን ያህል ነገር ደካማ ወይም ጠንካራ ሊያደርግ ይችላል፡፡ በተለያዩ ተቋማት ውስጥ ያሉ አመራሮች የሚመሩት ድርጅት አትራፊም ይሁን ትርፋማ ያልሆነ እስከ 40 በመቶ ድረስ ውጤታማነቱን...
View ArticleHealth: በእንቅልፍ እጦት ይሰቃያሉ? –እንግዲህ ማር ይላሱ ያላሉ ዶክተሮች |የማር የጤና በረከቶችን ያንብቡ
ለማንኛውም በቤት ውስጥ በሚያገኟቸው አትክልትና ፍራፍሬ እንዴት ጤናዎን በቤትዎ በቀላሉ መንከባከብና ከበሽታ መከላከል እንደሚችሉ ለማወቅ የሚከተለውን ያንብቡ:: አልጋዎ ላይ ጋደም ብለው እንቅልፍ እምቢ ብሎዎት ሲገላበጡ እና አሁንም አሁንም በመንቃት ያለ እንቅልፍ ሌሊቱን አሳልፈውት ይሆናል። ታዲያ ፈልገው ያጡትን...
View ArticleHealth: ቀረፋን የመመገብ 6 የጤና ጥቅሞች
(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) 1. በአንቲ ኦክሲደንት የበለፀገ ነው ቀረፋ በውስጡ ያዘው አንቲ ኦክሲደንት መጠን ቶሎ የማርጀትን ሁኔታ አንደሚያዘገይ ጥናቶች ያሳያሉ፡፡ 2. ለልብን ጤናማነት ጥናቶች እንደሚሳዩት ከሆነ ቀረፋ ለልብ ሕመም ተጋላጭነትን የሚጨምሩ ሆኑታዎችን ይቀንሳል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ የኮሌስትሮል...
View Articleየባለቤቴ ፖርን (የወሲብ ፊልም) ማየት ልማድ ወደማልፈልገው ፍቺ እየመራኝ ነው |የዶክተሩን ምላሽ ከነመፍትሄው ያንብቡ
‹‹ባለቤቴን እጅግ እወደዋለሁ፡፡ አሁን ላይ ለእርሱ ያለኝ ስሜት ከ7 ዓመት በፊት ከነበረኝ ስሜት ጋር ሲነፃፀር ቢጨምር እንጂ ቅንጣት ያህል አልቀነሰም›› የሁለት ልጆቼ አባት የሆነው ባለቤቴ የወሲብ ቪዲዮዎችን እና ምስሎችን በስልኩ አማካኝነት ዘወትር እንደሚመለከት ደርሼበታለሁ፡፡ በእጅጉ ተቀይሮብኛል ወሲባዊ...
View ArticleHealth: የወንዶች ሳይኮሎጂ |ወንዶች የማያውቋቸው በሳይንስ የተደረሰባቸው 7 ጉዳዮች
ታይም መጽሔት ይዞት የወጣው ጉዳይ በጣም እያነጋገረ ነው፡፡ መጽሔቱ ‹‹የወንዶች ሳይኮሎጂ›› በሚለው ርዕሰ ጉዳዩ ስር ወንዶችና ሴቶች፣ ፍቅርን እንዲሁም ወሲብን በሚመለከቱ ጉዳዮች ዙሪያ በስፋት ይተነትናል፡፡ ለትንታኔውም ዋቢ ያደረገው የተለያዩ ሳይንሳዊ ጥናቶችን ነው፡፡ እኛም በአጭሩ በሚገባ መልኩ እንዲህ...
View ArticleHealth: ያለክኒን በቤትዎ ሊያድኗቸው የሚችሉ 5 የጤና ችግሮች
ከኢሳያስ ከበደ የአያትና እናቶቻችን የቤት ውስጥ ህክምና የምናደንቅና የምንጠቀም ሰዎች ሳይንሳዊ መሰረቱን ስንጠራጠር ኖረን ይሆናል፡፡ በቅርቡ የወጡት የጥናት ውጤቶች ግን ግዴላችሁም አታስቡ፣ የእናቶቻችሁ የቤት ውስጥ ቀላል ባህላዊ መፍትሄዎች በጥናት ድጋፍ አግኝተዋል፣ ክኒኖችን ከመውሰዱም ያድናችኋል የሚል ምክርን...
View Articleየትርፍ አንጀት ሕመም (APPENDICITIS)
(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) የትርፍ አንጀት ሕመም የምንለው የህመም ዓይነት የሚከሰተው ከትልቁ አንጀት ቀጣይ በሆነው እና የ3 ½ inch ርዝመት ባለው የአንጀት ክፍል ነው፡፡ እስካሁን ድረስ የትርፍ አንጀት ጥቅም በእርግጠኝነት ያልታወቀ ሲሆን ያለ ትርፍ አንጀት ጤናማ ኑሮንም መምራት እንደሚቻል የሚታወቅ ነው፡፡...
View Articleቲማቲምን የመመገብ የጤና ጥቅሞች
በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም) • ቲማቲምን መመገብ ለቆዳ ጥራት ጠቃሚ ነው፡፡ ቲማቲም በውስጡ ያዘው ንጥረ ነገር ለቆዳ ተስማሚ የሆነ ሲሆን ቲማቲምን ልጦ የልጣጩን ውስጠኛ ክፍል በፊትዎ ላይ በመለጠፍ ለ10 ደቂቃ በማቆየት መታጠብ ንፁህና የሚያበራ ፊት እንዲኖርዎ ያደርጋል፡፡ • ቲማቲም ለተለያዩ የካንሰር ዓይነቶችን...
View Articleየማህፀን ፈንገስ ኢንፌክሽን (Vaginal Candidiasis)
(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) ለዛሬ የመረጥኩላችሁ ርዕስ የማህፀን ፈንገስ ኢንፌክሽንን በተመለከተ ነው፡፡ የማህፀን ፈንገስ ኢንፌክሽን እጅግ በጣም የተለመደ እና ከ4 ሴቶች በ3ቱ ላይ በዕድሜ ዘመናቸው ቢያንስ አንዴ የሚከሰት የሕመም ዓይነት ነው፡፡ የማህፀን ፈንገስ ኢንፌክሽን ከአባለዘር በሽታዎች ውስጥ የማይመደብ...
View Article