Health: የሙዝ ልጣጭ ለጤና ያለው 7 በረከቶች
1. የሙዝ ልጣጭ በቆዳ ላይ የሚወጡ የተለያዩ እብጠቶችን ለማከም ይረዳል። እብጠቱን ወይም ቁስሉን ለተከታታይ ቀናት በሙዝ ልጣጭ ላይ በመሸፈን እና በጨርቅ ወይም በባንዴጅ በመጠቅለል ቁስሉን በቀላሉ ማከም እንደሚያስችል ነው የሚነገረው። 2. የፊት ቆዳን በሙዝ ልጣጭ ለ30 ደቂቃ ያህል ማሸት እና በውሃ መታጠብ ያለ...
View Articleቀይስርን የመመገብ የጤና ጥቅሞች
(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) *ለጉበት ጤናማነት ቀይስር ውስጥ የሚገኝ ቤታይን የተባለ ንጥረነገር የጉበትን አገልግሎት የማነቃቃት አቅም አለው። *ከሳንባ ጋር ተያያዥ ችግሮችን ይከላከላል ቀይስር ቫይታሚን ሲ በውስጡ ስለያዘ የአስም ምልክቶች እንዳይነሱ ይረዳል፣ በሽታ የመከላከል አቅማችን እንዲዳብርም ያግዛል። ቤታ...
View Articleየቀዝቃዛ ሻወር በረከቶች
የቀዝቃዛ ሻወር በረከቶች የብዙዎቻችን አንደኛ ምርጫ ሙቅ ሻወር መሆኑ ግልጽ ነው፡፡ ቀዝቃዛ ሻወርን መርጠን የምንጠቀም እምብዛም ነን፡፡ ሙቅ ሻወር ከሌለ፣ አማራጭ ሲጠፋ ነው ወደ ቀዝቃዛው ሻወር የምንገባ እንጂ የምንግዜውም የብዙዎቻችን ምርጫ ሙቅ ሻወር ነው፡፡ ግን ለመሆኑ ቀዝቃዛ ሻወር ታላላቅ ጥቅሞች እንዳሉት...
View Articleከገበታ በኋላ እነዚህ ያስወግዱ..
የስርአተ ምግብ መፈጨት ላይ አደጋ የሚፈጥሩ ድርጊቶችን ማድረግ አይመከሩም፡፡ በዘልማድ ከምግብ በኋላ የሚደረጉ ድርጊቶች ብዙ ጊዜ ችግር ሲፈጥሩ ይስተዋላል፤ ከምግብ አለመፈጨት እስከ የጤና እክል። እነዚህ ደግሞ ከምግብ በኋላ ባይደረጉ የሚመከሩ ናቸው፡፡ ሲጋራ ማጨስ፦ ይህን ማድረግ በከፍተኛ ሁኔታ የካንሰር...
View ArticleHealth: “በሚስቴም ሆነ በወንዶች መሀልም በድንገት እንኳን ስጋለጥ እያፈርኩ ነው |ለብልት ማነስ መፍትሄው ምን ይሆን?”
ብልቴ በደህና ቀን ሆዴ ውስጥ ትገባና ትጠፋለች፡፡ በዚህ የተነሳ በሚስቴ አጠገብ መቆም እያፈርኩ ነው፡፡ ሌላ ችግር የለብኝም፡፡ ሳውና ባዝ ስጠቀም የአንዳንድ ወንዶችን ብልት ስመለከት ደግሞ መጠኑ ረዘም ያለ ነው፡፡ በዚህ የተነሳ በሚስቴም ሆነ በወንዶች መሀልም በድንገት እንኳን ስጋለጥ እፈራለሁ፡፡ እባካችሁ ህክምና...
View ArticleHealth: ለቤተሰቦቻቸው፣ለአገራቸውና ለዓለም መመኪያ የሚሆኑ ልጆችን ማፍራት የሚቻለው በአጋጣሚ ወይስ በዕድል?
ሁለት ልጆች አሉኝ፡፡ ሁል ጊዜ የልጆቼ ጉዳይ የሚያሳስበኝ ተምረው ለአገር የሚጠቅሙ እንዲሆኑ በበኩሌ ማድረግ ያለብኝን ሳላደርግ እንዳልቀር ነው፡፡ እናም በዚህ ረገድ ዘሃበሻ መልስ የሚሆን መልዕክት አታጣም ብዬ ይህችን አጭር ጥያቄ ላኩላችሁ፡፡ መልሳችሁን በጉጉት እጠብቃለሁ፡፡ የእናንተው አንባቢ የውብ ዳር የእኛ...
View ArticleHealth: ወንዶች በፍፁም ችላ ሊሏቸው የማይገቡ አደገኛ 5 የጤና ችግር ምልክቶች
ጤናና ገንዘብ አያያዝን ጨምሮ በብዙ ነገሮች ጥንቃቄ በማድረግ ከወንዶች በተሻለ ሴቶች ፈጣን ናቸው፡፡ ጥናቶች እንደሚያሳዩት የሚበዙት ወንዶች ግን በተለይ የጤና ችግሩ የሆስፒታል አልጋ ላይ የሚጥል ካልሆነ በቀር በምልክቶች መነሻነት ወደ ሆስፒታል መሄድን ልምድ አላደረጉም፡፡ ነገር ግን ይህ የቸልተኝነት ልምድ በሚሊዮን...
View ArticleHealth: ሴት ልጅ እንዳፈቀረችህ ምን ማረጋገጫ አለህ? | 10 መላዎችን ና ተማር
ይህ ጽሁፍ በዘሐበሻ ጋዜጣ ላይም ታትሞ ወጥቱዋል የቅርብ ጊዜ የስነ ልቦና ጥናታዊ ሪፖርቶች… ሴት ልጅ ለአንተ ልዩ ፍቅርና መውደድ እንዳላትና እንደሌላት አዕምሮዋን በአካላዊ እንቅስቃሴዎቿ በኩል በቀላሉ እንድታነብ ያስችሉሃል!! አካላዊ እንቅስቃሴዎች ዋነኛዎቹ የመግባቢያ መንገዶች ናቸው፡፡ እነዚህ እንቅስቃሴዎች ግልፅ...
View ArticleHealth: በወሲብ ምክንያት ወንድ ላስጠላቸው ሴቶች መላው ምን ይሆን?
በወሲብ ጊዜ ከደስታ ይልቅ ህመም፣ ከሰላም ይልቅ ጭንቀት፣ ከፍቅር ይልቅ ጥላቻን የሚያስተናግዱ ሴቶች ቁጥር ቀላል አይደለም፡፡ በዚህ የተነሳም ፍቅራቸውና ትዳራቸው የተናጋ፣ ወንድን ወደ መጥላት የተሸጋገሩ ሴቶች አሉ፡፡ የወር አበባዋን ማየት እንዳቆመችና በተለምዶው አባባል የማረጫ ዕድሜዋ ላይ እንደተገኘች አልማዝ...
View ArticleHealth: 11ዱ የጀርባ ህመም ዋና ዋና ምክንያቶችና 8ቱ ምርጥ የቤት ውስጥ ህክምናዎች
ይህ ጽሁፍ በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ላይ ታትሞ የወጣ ነው:: ደግማችሁ ማተም ለምትፈልጉ የዘ-ሐበሻን ስም በምንጭነት መጥቀሳችሁን አትርሱ:: 80 በመቶ የስርጭት አድማስ ያለው የጀርባ ህመም ከበሽታዎች ሁሉ ወደ ሐኪም የሚያመላልስ አስገራሚ ህመም ነው፡፡ አዎን ጥርስዎን ሊነክሱ፣ ፊትዎን ቅጭም ሊያደርጉ ይችላሉ፡፡ አንዳንዴም...
View Articleከቡና በላይ ሊያነቃቁ የሚችሉ 6 አስደናቂ ነገሮች
ከቅድስት አባተ | ዘ-ሐበሻ በጠዋት መነሳት ለእርስዎ ምን ስሜት ይፈጥርቦት ይሆን? ጥናቶች እንደሚያመለክቱት ከሆነ የሰው ዘር በጠዋት ከእንቅልፉ ሲነቃ የመደበትና የመጫጫን ስሜቶችን ያስተናግዳል፡፡ አንዳንዶቹም ከሀይለኛ የእንቅልፍ ስሜት ለመውጣት ሲቸግራቸው የስራ መስካቸውን እስከ መቀየር ይገደዳሉ፡፡ በንቁነት...
View ArticleHealth: ከሰርግዎ በፊትና በኋላ ሊያጠኗቸው የሚገቡ 7 ወሳኝ ጉዳዮች
መንገድ ለማቋረጥ ዜብራው ላይ ስደርስ ረዥም ሊሞዚን ሌሎች መኪናዎችን አስከትሎ ያልፋል፡፡ ወደ ኋላ ከተሰደሩት መኪናዎች የሚሰማውን የሰርግ ዘፈን ብሎም በሚኒባስ ሆነው የሚጨፍሩ አጃቢዎችን እየተመለከትኩ እያለ፣ ከጎኔ ያለው ወጣት ‹‹ነገ ሊፋቱ ዛሬ ይህን ሁሉ ወጭ ማውጣት…›› ሲል ዞር ብዬ አየሁት፡፡ ከቀናት...
View ArticleHealth: ስኳርና መዘዙ –አዲስ የስኳር አወሳሰድ መጠን ይፋ ተደረገ
ስኳር የሚጨምርባቸውን ምግቦች እና መጠጦች ለአፍታ እናስባቸው፡፡ ኮስተር ያሉትን ስናዘጋጅ ብቻ ካልሆነ ዕለት ተለት በምንመገባቸውና በምንጠጣቸው ውስጥ ስኳር መጨመርን ለምደነዋል፡፡ በባህላዊ መንገድ በሚዘጋጁት ወጦቻችን፣ ጠላዎቻችንና ዳቧችን ሳይቀር እንደ ቀድሞው እናቶቻችን ባልትና የሚጠይቁ አይደሉም፡፡ ይልቁንም ጠቀም...
View ArticleHealth: በፍቅርና በትዳር ስም የሚፈፀሙ አደገኛ ተግባራት፤ ከፍቅር ወይስ ከእብደት?
ከብዙ ዓመታት በፊት የመጀመሪያ ዲግሪዬን ስማር ለካውንስሊንግ ልምምድ ወጥቼ ጊዜ ያጋጠመኝን ጉዳይ በአጭሩ ላካፍላችሁ፡፡ የተመደብኩበት ትምህርት ቤት ካውንስለር ስላልነበረው፣ ዳይሬክተሯን ነበር ያነጋገርኳት፡፡ ‹‹በትምህርቷ ጎበዝ የነበረች ተማሪ፣ ላለፉት ሁለት ዓመታት እጅጉን የሰነፈች ሲሆን አምና ደግሞ ወደቀች፣...
View Articleበኢትዮጵያ በካንሰር የሚያዙ ህፃናትና አዋቂዎች ቁጥር ለምን ጨመረ?
ካንሰር ከ100 በላይ የሚሆኑ በሽታዎች የጋራ መጠሪያ ሲሆን በሰውነት ውስጥ አንዱ ሴል ብቻውን ሲስፋፋ የሚመጣም ችግር ነው፡፡ ለዓመታት በኢኮኖሚ ረገድ ዕድገት ያሳዩ ሀገራት ችግር ብቻ ተደርጎ ሲቆጠር የቆየው ካንሰር፣ ዛሬ ላይ ኢትዮጵያን ጨምሮ ዝቅተኛና መካከለኛ የዕድገት ደረጃ ባላቸው ሀገራትም ዋነኛው የጤና እክል...
View ArticleHealth: ሙሉ ጨረቃና እብደት፣ ራስን ማጥፋትና የእንቅልፍ እጦት ምን አገናኛቸው?
የእኛ ምላሽ! በጠፍ ጨረቃ ደጃፌ ላይ ቁጭ ብያለሁ፡፡ ቤት መግባት ያሰኘኝ አይመስለኝም፡፡ ብቻ የጨረቃዋ ድምቀት ፍጥጥ አድርጎኝ ቁጭ ብያለሁ፡፡ እንቅልፍ ያስፈለገኝ አይመስለኝም፡፡ ነገሩ ደግሞ ጥሎብኝ ነው መሰል፣ ከዋክብትንና ጨረቃን ለስለስ ባለ ነፋሻ አየር መታደም እጅግ ሐሴትን ይሰጠኛል፡፡ ዛሬ ግን በጠራው ድቅድቅ...
View ArticleHealth: ድንገተኛ የእንቅስቃሴ ላይ የሞት መንስኤዎችና ሊወሰዱ የሚገባቸው 5 እርምጃዎች!
ሰዎች ስፖርት እየሰሩ ራሳቸውን ስተው ስለምን ይወድቃሉ? እንቅስቃሴ የሚያደርጉና የተስተካከለ አካላዊ ቁመና ያላቸው ሰዎች፣ ከልብ ጋር ተያይዘው ለሚመጡ በሽታዎችና ለሞት የመጋለጥ ዕድላቸው በተቃራኒው ካሉት አንፃር እጅግ ዝቅተኛ ነው፡፡ ነገር ግን እነዚህ ሰዎች በእንቅስቃሴ ወቅት ከሚመጣ አደጋና ሞት ሙሉ ለሙሉ...
View ArticleHealth: የመገጣጠሚያ አካላት የህመም ስሜቶችና መፍትሄዎቻቸው
ከዶ/ር ቁምላቸው አባተ (ሜ/ ዶክተር) ከመቶ በላይ የሚሆኑ የመገጣጠሚያ ህመሞች አሉ፡፡ የመገጣጠሚያ ህመም ሲባል በጥቅሉ በሰውነት የሚገኙ ትናንሽም ይሁኑ ትላልቅ መገጣጠሚያዎችን ያማከለ በዋነኝነት እብጠትና የመጠዝጠዝ ስሜት የሚያስከትል ህመም ሲሆን መጠኑ፣ ዓይነቱን ተከትሎ የሚከሰተው ችግር ይለያይ እንጂ ልጅ...
View ArticleSport: የምርጥ ስብዕና ባለቤት የሆነው –ሁዋን ማታ
በማንችስተር ከተማ ፉትቦል ሆቴል ሁዋን ማታ ኦልድ ትራፎርድ እና የሰር ማት በስፒን ጎዳና እየቃኘ ተመስጧል፡፡ በቅርቡ 28ኛ ዓመት የልደት በዓሉን ያከበረው ስፔናዊው አማካይ እግርኳስን በደስታ ስሜት ውስጥ ሆኖ እየተጫወተ ይገኛል፡፡ እግርኳስ ተጫዋቾች በዚህ ወቅት የሚያገኙት ደመወዝ ከፍተኛ ነው ሲባል እርሱ ግን...
View ArticleHealth: ስትሮክ ሊመታኝ ነው እያልኩ እየተረበሸኩ ነው፤ ምን ይሻለኛል?
የደም ግፊት በሽተኛ ነኝ፡፡ በተለያየ ጊዜ ብታከምም ልድን አልቻልኩም፡፡ አሁን አሁን ደግሞ በሽታው ለተለያዩ ህመሞች ያጋልጣል የሚል ወሬ ሰምቻለሁ፡፡ ታዲያ ከዚህ መሰል ችግር ራስን ነፃ ለማድረግ በየጊዜው ምርመራ ማድረግ እንዳለብኝ በዚሁ ህመም የ10 ዓመት ተሞክሮ ያለው አንድ ታካሚ ባልደረባዬ አጫውቶኛል፡፡ ለመሆኑ...
View Article